FAQ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወ/መሠ/ኅ/ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ በኅብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 985/09 መሰረት የተደራጀ ሲሆን በዚሁ አዋጅ ቁጥር 985/09 አንቀጽ 20 ቁጥር 1 መሰረት ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ዳግም ምዝገባ አድርጓል፡፡ ይህ የኅብረት ስራ ማኅበር ጽንሰትና ውልደቱ በመጋቢት 13 ቀን 1999 ዓ.ም መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ በሆኑት በአቶ ዘሪሁን ሸለመ አማካኝነት የተጀመረ ሲሆን ዕጃቸውን ለመልካም ነገር ካበረቱት 41 (33 ሴቶች 8 ወንዶች) መስራች አባላት ጋር አዲስ ነገርን ተጋፍጦ ማሸነፍ በቻለው መሪ በአቶ ዘሪሁን ህይወት ሊያገኝ ችሏል፡፡ አቶ ዘሪሁን በበሳል የአመራር ብቃታቸው ያኔ ጅምሩ ላይ ብዙም ስም በሌላቸው ግን ልብና ተስፋ በተቸሩ ቅን አጋር በሆኑት መስራች አባላት በጊዜው የነበረውን የወቅቱን ጨለማ በተስፋ ብርሃን ድል እያደረጉ በድህነት ጨለማ ላይ የሚያበራውን ጭልጭል ያለችውን የለውጥ ቀንዲል ጠብቀው ዛሬ ከአባላት አልፎ ሀገርን የሚያኮራ ተጨባጭና የሚታይ ስራ መስራት የቻሉ የዘመኑ ድንቅ ስጦታ ናቸው፡፡

  • Compulsory Saving                    - Transport Vehicle Savings                 
  • Child saving                                - Time Deposit Savings
  • Voluntary saving                         - Loan with low interest
  • Hosing saving                             - Micro-loan Insurance Service
  • Automobile saving                      - Training and consultancy services
© Awach SACCoS. All rights reserved
Website By: Alen Teshome