ሥልጠና እና ማማከር

የግል እና የንግድ ግቦችዎን ለማሳካት እንዲረዱዎት ታስበው የተዘጋጁ፣ ተወዳዳሪ እና ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ያላቸውን ብድሮች ያግኙ።

የግል እና የቢዝነስ ግቦችዎን ለማሳካት የሚረዳዎት አዋጭ ሳኮስ አባላቱን በሁሉም ዘርፎች ለመድረስ አገልግሎቶቹን እና ተደራሽነቱን እያሰፋ ነው። ከቁጠባ እና ብድር አገልግሎቶቹ በተጨማሪ፣ አዋጭ አባላትን የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት ህይወታቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውን፣ ማህበረሰባቸውን እና አገራቸውን እንዲለውጡ እያደረገ ነው።

Be a Member