አገልግሎቶች

የግል እና የቢዝነስ ግቦችዎን ለማሳካት እንዲረዱዎት የተለያዩ የአዋጭ አገልግሎቶች ያግኙ፡፡

ቁጠባ

የአዋጭ ሳኮ አባል ሲሆኑ ለመደበኛ ቁጠባ   8% ዓመታዊ የቁጠባ ወለድ፣ ብድርን መሰረት ላደረጉ ቁጠባዎች 7% ዓመታዊ የቁጠባ ወለድ እና ለልጆች ቁጠባ  10%  ወለድ ያገኛል።

ብድር

የብድር አገልግሎት አዋጭ ሳኮስ ከሚያከናውናቸው ሌሎች ዋና ዋና ተግባራት አንዱ ነው። ሁሉም አባላት ከብድር አገልግሎቱ እኩል ተጠቃሚ የመሆን መብት አላቸው። በህብረት ስራ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ውስጥ የተቀመጡትን ቅድመ-ብድር መስፈርቶች ከሟሉ በቆጠቡተት የቁጠባ ብድር ያገኛሉ

ስልጠና እና ማማከር

አባላት ብድር ከመውሰዳቸው በፊት እና በኋላ በሙያ ላይ ያተኮረ ስጠና ይሰጣቸዋል፡፡

የብድር ሕይወት መድን

አባላት ያለስጋት እንዲበደሩ ለማስቻል የተዘጋጀጀ የመድህን አገልግሎት ነው፡፡

Be a Member