Driving the Future: How Awach SACCO Is Making Electric Mobility More Accessible in Ethiopia

Electric vehicle financing at Awach SACCO grew by 232.5% in value and 136.5% in beneficiaries between 2017 E.C. and 2018 E.C., demonstrating the institution’s growing contribution to sustainable transportation, economic participation, and financial inclusion. As Ethiopia advances towards cleaner and more sustainable transportation, access to affordable financing is becoming increasingly important. For many individuals and […]
ICA Africa Director Dr. Rose Karimi Leads Delegation on Visit to Awach SACCOS

ADDIS ABABA, October 28, 2026 – A high-level delegation led by Dr. Rose Karimi, Director of the International Cooperative Alliance (ICA) Africa, visited Awach SACCOS headquarters in Addis Ababa on Wednesday, following the conclusion of the ICA Africa 2026 Conference, held in Ethiopia for the first time. The delegation was welcomed by Mikiyas Assefa, Chairperson […]
ከአዋጭ ጋር መስራት ያኮራል” አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሴቶችና ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ በሀገራችን የፋይናንስ ዘርፍ የላቀ ስም ያለው አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ላለፉት ሁለት ዓመታት ከ “ምን አማረሽ” የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር የጀመረውን ውጤታማ አጋርነት በማጠናከር ሴቶችንና አርቲስቶችን ያሳተፈ ደማቅ የዕውቅና እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአዋጭ […]
እንኳን ደስ አላችሁ፤ በአንድነት አሳክተነዋል! Baga Gammaddan Injifanneerra!

ውድ የአዋጭ አባላት፣ የኅብረት ሥራ ቤተሰቦችና መላው ኢትዮጵያውያን የአለም ዓለም አቀፍ የኅብረት ሥራ ኅብረት (ICA – Africa) ባዘጋጀው የ2026 ታላቅ አህጉራዊ አዋርድ ላይ፥ የኢትዮጵያ ስም በኩራትና በክብር ናኝቷል። በአፍሪካ የኅብረት ሥራ ዘርፍ «ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ» በመባል የኅብረት ሥራ ማኅበራችን መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ፤ እንዲሁም «በአፍሪካ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረት ሥራ ማኅበር» በመባል አዋጭ […]