Awach Savings and Credit Cooperative Society held its 25th regular and special general assembly meeting, March 22, 20205.
Awach celebrated the 18th anniversary with its general assembly members.
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥ/ማኅበር መጋቢት 13/2017 ዓ.ም. 25ኛ የጠቅላላ ጉባዔ ተወካዮች መደበኛና ልዩ ጉባዔውን አካሄደ፡፡
አዋጭ በጉባዔው ላይ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከመወያየት በተጨማሪ የኅብረት ሥራ ማኅበሩን 18ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ከጠ/ጉ/ተወካይ አባላት ጋር አክብሮ ውሏል፡፡



