Ceremony To Honor Heroic Mothers

On December 13, 2025 (Tahsas 4, 2018 E.C.), the Awach Foundation held a special ceremony to honor heroic mothers who have made immense sacrifices to raise their children and lead them to success in the absence of a father. During the event, Mr.Zerihun Sheleme, Founder and CEO of Awach and Board Chairman of the Foundation, […]

እንኳን ደስ አላችሁ፤ በአንድነት አሳክተነዋል! Baga Gammaddan Injifanneerra!

ውድ የአዋጭ አባላት፣ የኅብረት ሥራ ቤተሰቦችና መላው ኢትዮጵያውያን የአለም ዓለም አቀፍ የኅብረት ሥራ ኅብረት (ICA – Africa) ባዘጋጀው የ2026 ታላቅ አህጉራዊ አዋርድ ላይ፥ የኢትዮጵያ ስም በኩራትና በክብር ናኝቷል። በአፍሪካ የኅብረት ሥራ ዘርፍ «ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ» በመባል የኅብረት ሥራ ማኅበራችን መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘሪሁን ሸለመ፤ እንዲሁም «በአፍሪካ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረት ሥራ ማኅበር» በመባል አዋጭ […]

ከአዋጭ ጋር መስራት ያኮራል” አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሴቶችና ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ በሀገራችን የፋይናንስ ዘርፍ የላቀ ስም ያለው አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ላለፉት ሁለት ዓመታት ከ “ምን አማረሽ” የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር የጀመረውን ውጤታማ አጋርነት በማጠናከር ሴቶችንና አርቲስቶችን ያሳተፈ ደማቅ የዕውቅና እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአዋጭ […]

Be a Member