የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት

አዋጭ ለአባላቱ የተለያዩ ሥልጠናዎችን ይሰጣል፡፡ ከነዚህም ውስጥ የኅብረት ሥራ ማህበር ታሪካዊ አመጣጥ፣ የአዋጭ እድገት፣ የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የንግድ ክህሎት ናቸው፡፡

© Awach SACCoS. All rights reserved
Website By: Alen Teshome