ማንኛውም ብድር የሚሰጠው የተበዳሪውን የመክፈል አቅም ያገናዘበና ባቀረበው ዋስትና መጠን ብቻ ነው
- ተቀጣሪ ሠራተኛ ከሆነ ገቢውን የሚገልጽ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት ደብዳቤ ማቅረብ
- ነጋዴ ከሆኑ የንግድ ፈቃድና ግብር ከፋይ የሆኑና የገቢና ወጪ መግለጫ ማቅረብ
- ለብድሩ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና ማቅረብ
- 1% የህይወት መድን ዋስትና የሚከፍል
- 1% የአገልግሎት የሚከፍል
- ያገባ ወይም ያላገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ፤ ባለትዳር ከሆኑ ሁለቱም በአካል የሚገኙ
- የብድር ማመልከቻ በአካል ተገኝቶ በተዘጋጀው የማህበሩ ብድር ማመልከቻ መሙላት
የብድር ዋስትና አይነቶች
- በቁጠባ ዋስትና የሚሰጥ ብድር የአባሉ ቁጠባና የዋሱ ቁጠባ ተደምሮ ያለውን ቁጠባ ያህል ያለ ተጨማሪ ዋስ የሚሰጥ ብድር ነው
- በደብዳቤ ዋስትናና ከአባል አንድ ሰው ቁጠባ ያለው በማቅረብ የሚሰጥ ብድር
- በንብረት ዋስትና የሚሰጥ ብድር
- የቤት ካርታ እና የመኪና ሊብሬ የተገዛ ወይም የሚገዛ፣ ሊብሬ ከሆነ መኪናው አዲስ ምርት መሆን አለበት
- ማንኛውም ብድር የሚሰጠው የተበዳሪውን የመክፈል አቅም ያገናዘበና ባቀረበው ዋስትና መጠን ብቻ ነው
የብድር ጣሪያ
- የብድር ጣሪያው አስከ 5,000,000 ብር ድረስ
- ለመደበኛ ብድር ለወንድ ወለድ 13.5% እንዲሁም ለሴት 13%
- ለአነስተኛ ንግድ 14.5%
- ለመኪና 14.5%
- ለቤት 15.5%
የብድር ጊዜ
- ለመደበኛ - 3 ዓመት
- ለአነስተኛ ንግድ - 5 ዓመት
- ለመኪና - 10 ዓመት
- ለቤት- 20 ዓመት